ለ 20ኛ የነፃ የልብ ቀዶ ጥገና, ለ 10 ሚሊዮን ብር የነፃ አገልግሎት, ለ ሁለቱ አመት ትግላችን
ሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮጵያ , Healing Valves Ethiopia (HVE) 20ኛ የነፃ የልብ ቀዶ ጥገና አከናወነ
ገና በ16 አመቷ በቶንሲል ምክንያት የሚከሰተው የልብ በር በሽታ ለልብ ድካም ሲዳርጋት የመረጠችው የሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮጵያ , Healing Valves Ethiopia (HVE) በር ማንኳኳት ነበር
አራት ሰአት የፈጀው ይህ የልብ ቀዶ ጥገና አንዱን የግራ የልብ በመቀየር (mitral valve replacement) የተጠናቀቀ ሲሆን, አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ነቅታ በመልካም ሁኔታ ላይ ትገኛለች::
የአገር በቀል የነፃ ልብ ቀዶ ጥገና አድራጊ ቡድንም ይህንን ከባድ ሀላፊነት በድ ል ተወጥቷል:: 21ኛውም ይቀጥላል::
እነሆ 21ኛው ይኸው;