OMAR – HVE 14th patient.

OMAR – HVE 14th patient.

የ18 አመቱ የአሰላው ታዳጊ 14ኛው የHEALING VALVES ETHIOPIA የበጎ አድራጎት የልብ ቀዶ ጥገና ተጠቃሚ ሆኗል, ለዚህ የልብ ቀዶ ጥገና (አንድ የልብ በር መቀየር) መሰራት የእርዳታ እጃችሁን ለዘረጋቹህ ሁሉ እንዲሁም በዚህ የልብ ቀዶ ጥገና የነፃ አገልግሎት ላይ የተሳተፋችሁ የሀገር በቀል የልብ ቀዶ ጥገና ቡድን ድርጅታችን (HVE) ለእቅፍ በሚያዳግት አበባ ምስጋና ይድረሳቹህ ብሏል::

Healing Valves Ethiopia (HVE) announces the 18 years old young boy from Asela became the 14th patient to have a Mitral Valve Replacement, by the local volunteer heart team. Henceforth, HVE would like to extend a heart felt appreciation for those who contributed money as well as the volunteer free service given by the local cardiac surgery team for the realization of this surgery.